Monday, January 13, 2014

የአፍርካ ህብረት ስብሰባ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ውጪ ሊካሄድ ነው።

 


    ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ውጭ የሚደረገው ስብሰባ በደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ኮንጎ ሪፓብሊክ፣ በማሊና በሱዳን ባሉ ግጭቶች ላይ ትኩረቱን ያደረገው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በባህር ዳር ከተማ ሊካሄድ መሆኑ ተገልጻል። 

የአባይ መነሻ በሆነችው ባህር ዳር የሚካሄደው ስብሰባ ከጥር 14 እስከ ጥር 16የየሚቆይ ይሆናል። የአፍሪካ ህብረት የግብጽ የፖለቲካ ውጥረትን ለማብረድና መፍትሄ ለማምጣት እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል፣ ይሁን እንጂ በዚህ ስብሰባ ላይ በህብረቱ በተጣለባት እገዳ ግብፅ ተሳታፊ አትሆንም። 


No comments:

Post a Comment