የግልገል ጊቤ ሶስት ፕሮጀክት ሀላፊ የሆኑት ኢንጂነር አዜብ አስናቀ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ሲሾሙ፣ ከ1998 አንስቶ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ያገለገሉት አቶ ምህረት ደበበ ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ሆነው ተሹመዋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽንን ከ1998
ዓ.ም.ጀምሮ (ቢፒአርከተጠናበኋላ) በዋና ሥራ አስፈጻሚነትና ከዚያም በፊት በተለያዩ ከፍተኛ ኃላፊነት ለ20 ዓመታት፣በአጠቃላይ ከ30 ዓመታት በላይ ያገለገሉት አቶ ምሕረት ደበበ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢነርጂ የመሠረተ
ልማት ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡
No comments:
Post a Comment