Friday, August 23, 2013

በዳይመንድ ሊግ የ3000 ሜትር ውድድር መሰረት ደፋር አሸነፈች


  
 በ5ሺ ሜትር የኦሎምፒክና የዓለም ሻምፒዮና አሸናፊ መሰረት ደፋር በሲዊዲን ስቶኮልም ትናንት በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ 3ሺ ሜትር ውድድር 8፡30፡29 በሆነ ሰዓት በመግባት በርቀቱ የዓመቱን ፈጣን ሰዓት አስመዝግባለች፡፡


 በመሰረት  ኬንዊቷን ሜርሲ ቸርኖን  በመቅደም ነው ውድድሩን በበላይነት ያጠናቀቀችው። የአለም ሻምፕዮናው ከተጠናቀቀ ከጥቂት ቀናት በኋላ ማሸነፍ ትልቅ ደስታን ይሰጣል ብላላች መሰረት ከውድድሩ  በኋላ ከጋዜጠኞች ጋር ባደረገችው ቃለመጠይቅ።

No comments:

Post a Comment