Monday, August 19, 2013

አርቲስት እዮብ መኮንን ከዚህ አለም በሞት ተለየ

  



ብርሃን ቢመስልም ዛሬ
አይደለም ብሩህ ቀኔ
ቢጨልም እመርጣለሁ
ነገን እናፍቃለሁ
ጭለማው ቢበረታ...
ይረታል ነገ ፀሃይ ስትወጣ::

      
 
   አርቲስት እዮብ መኮንን ባለፈው ማክሰኞ ማለዳ ላይ በድንገተኛ አደጋ ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል መግባቱ ይታወሳል። ይሁንና የተሻለ ህክምና ለማግኘት ወደ ኬንያ በመሄድ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ሌሊቱን ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ለቤተሰቦቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን፡፡

No comments:

Post a Comment