
የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ባፀደቅው መሰረት ኦባሳንጆ ለአፍሪካ ሰላምና ዴሞክራሲ መዳበር፣ በአህጉሩ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ፣ሙስናን ለመቀነስ በሚደረገው ርብርብ እንዲሁም በአፍሪካ ህብረትና ኔፓድ ድርጅቶች ውስጥ ላሳዩት የላቀ ትጋት ና እያበረከቱት ላለው ከፍተኛ ስራ እውቅና በመስጠት በህግ የክብር ዶክትሬት አበርክቶላቸዋል፡፡
ኦሊሶጎን ኦባሳንጆ በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አነሳሽነት ለተመሰረተው ጣና ከፍተኛ የደህንነት መድረክ ፕሬዝዳንትና መስራች ናቸው፡፡
No comments:
Post a Comment