Saturday, July 19, 2014

ገንዘቤ በሞናኮው ዳይመንድ ሊግ አሸነፈች


  አትሌት ገንዘቤ ዲባባ 14 ደቂቃ ከ28 ነጥብ 88 ሰከንድ በመግባት የ2014 የሴቶች 5 ሺ ሜትር ፈጣን ሰዓትን በማስመዝገብ የሞናኮውን የዳይመንድ ሊግ በድል አጠናቃለች። አትሌት አልማዝ አያናም ከከፍተኛ ፉክክር በኋላ በ14 ደቂቃ ከ29 ነጥብ 19 ሰከንድ በመግባት ሁለተኛ ደረጃን አግኝታለች። 

 ኬንያዊቷ ቫዮላ ኪቢዎት በ14 ደቂቃ ከ33 ነጥብ 73 ሰከንድ ኢትዮጵያዊያኑን ተከትላ ገብታለች። ኬንያኖች ከ3 እስከ 6 ያለውን ደረጃ ተቆጣጥረዋል፡፡

                                                              ምንጭ፦ iaaf.org

No comments:

Post a Comment