Sunday, May 18, 2014

ኡመድ ኡክሪ እና ቅ.ጊዮርጊስ ተለያዩ ::

 
      የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ ለግብፁ አል ኢትሃድ አሌክሳንድሪያ ፈርሟል። ለሶስት አመት 500 ሺህ ዶላር. ያገኛል። ኡመድ ከቀድሞ ቡድኑ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን የተቀላቀለው በ 2004 ክረምት ነበር። በ 2006 የውድድር አመት በ 20 ጨዋታ 14 ግቦችን በማስቆጠር የከፍተኛ ግብ አግቢነቱን እየመራ ይገኛል።

No comments:

Post a Comment