Friday, May 16, 2014

ኢትዮጵያዊቷ ገጣሚ ልዩ ልብሰቃል የ2014 በብሩኔል ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው የአፍሪካውያን ገጣሚያን የግጥም ውድድ አሸናፊ ሆነች፡፡

     ገጣሚዋ ነዋሪነቷ በአዲስ አበባ ሲሆን እ.አ.አ በ2012 ከጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ በአንትሮፖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪዋን አግኝታለች፡፡ ልዩ ጥቂት ጊዜያት በቬትናም ካሳለፈች በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳ ካለፈው የፈረንጆቹ ዓመት መባቻ አንስቶ ኢትዮጵያን ቢዝነስ ሪቪው ለተባለ መጽሄት በባህልና በሀገሪቱ በሚታዩ ለውጦች ዙሪያ እየጻፈች እንዳለ ውድድሩን ማሸነፏን አስመልክቶ የተሰራጨው መረጃ ያስረዳል፡፡

       ውድድሩ ግጥሞቻቸውን ባላሳተሙ አፍሪካውያን ገጣሚያን መካከል የተካሄደና አንድ ተወዳዳሪ 10 ግጥሞችን እንዲያቀርብ የተደረገበት ነው፡፡ ለውድድሩ 579 ተሳታፊዎች ግጥሞቻቸውን መላካቸው ተነግሯል፡፡ የባለፈው ዓመት አሸናፊ የነበረው የሶማሊያዊው ገጣሚ ዋርሳን ሽሬ ግጥም ወደ በርካታ ቋንቋዎች እንደተተረጎመና ግጥሞቹ በአሜሪካ ታትመው እንግሊዝ ውስጥም የለንደን የመጀመሪያው ወጣት የግጥም ሎሬት ማዕረግ እንደተሰጠው ተገልጿል፡፡ ኢትዮጵያዊቷ ገጣሚ ልዩ ልብሰቃል የ2014 በብሩኔል ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው የአፍሪካውያን ገጣሚያን የግጥም ውድድ አሸናፊ ሆነች፡፡

     ገጣሚዋ ነዋሪነቷ በአዲስ አበባ ሲሆን እ.አ.አ በ2012 ከጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ በአንትሮፖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪዋን አግኝታለች፡፡ ልዩ ጥቂት ጊዜያት በቬትናም ካሳለፈች በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳ ካለፈው የፈረንጆቹ ዓመት መባቻ አንስቶ ኢትዮጵያን ቢዝነስ ሪቪው ለተባለ መጽሄት በባህልና በሀገሪቱ በሚታዩ ለውጦች ዙሪያ እየጻፈች እንዳለ ውድድሩን ማሸነፏን አስመልክቶ የተሰራጨው መረጃ ያስረዳል፡፡ ውድድሩ ግጥሞቻቸውን ባላሳተሙ አፍሪካውያን ገጣሚያን መካከል የተካሄደና አንድ ተወዳዳሪ 10 ግጥሞችን እንዲያቀርብ የተደረገበት ነው፡፡ ለውድድሩ 579 ተሳታፊዎች ግጥሞቻቸውን መላካቸው ተነግሯል፡፡ የባለፈው ዓመት አሸናፊ የነበረው የሶማሊያዊው ገጣሚ ዋርሳን ሽሬ ግጥም ወደ በርካታ ቋንቋዎች እንደተተረጎመና ግጥሞቹ በአሜሪካ ታትመው እንግሊዝ ውስጥም የለንደን የመጀመሪያው ወጣት የግጥም ሎሬት ማዕረግ እንደተሰጠው ተገልጿል፡፡
                                                                       See more :-  http://diretu.be/265668

No comments:

Post a Comment