በመጪው ሰኔ ወር የኢትዮጵያ አየር መንገድ 30 የኤር ባስ ወይም የቦይንግ ጀት አውሮፕላኖችን ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ በማውጣት ለመግዛት የሚያስችለውን ውሳኔ እንደሚያሳልፍ አስታወቀ፡፡
አዲስ የሚገዛቸው 30 አውሮፕላኖች እስከ 2025 እ.ኤ.አ አሁን ያለውን የአውሮፕላኖች ቁጥር ወደ 112 ለማድረስ ያስችለዋልም ብለዋል ዋና ስራ አስፈፃሚው፡፡ በዚህም አየር መንገዱ የመዳረሻ መስመሩን 92 የሚያደርስ ሲሆን ይህም ከ18 ሚሊዮን በላይ መንገደኞችን የማመላለስ ራእዩን እውን ለማድረግ ያስችለዋል ተብሏል ፡፡
ምንጭ፣ ሮዎይተርስ
No comments:
Post a Comment