በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ከ 50 አመታት በላይ ተወዳጅነትን ይዞ የቆየው የአርቲስት ጥላሁን ገሰሰ መኪኖች እንዲሸጡ ፍርድ ቤት መወሰኑን ሸገር የሬድዮ ጣቢያ ዘግቧል፡፡
ለመኪኖቹ መሸጥ ምክንያት ሆኖ የቀረበው የአርቲስቱ የቀድሞው የትዳር አጋር በሆኑት በወ/ሮ ማርታ ሲሚንቶስ በትዳር ወቅት የፈሩ ንብረቶችን የመካፈል ጥያቄ በማንሳት ለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በማመልከታቸው መሆኑ ተገልጿል፡፡
ፍ/ቤቱም ጉዳዩን በመከታተል የአርቲስቱ 2 መኪኖች በጨረታ መነሻ ዋጋ 380 ሺህ ብር እንዲሸጡ እና ክፍፍል እንዲደረግባቸው ወስኗል፡፡
Court Orders for Tilahun Gesesse's Cars to be Sold ... Listen at ...http://diretu.be/437377 |

No comments:
Post a Comment