የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ለሀገሪቱ ከፍተኛ ወታራዊ መኮንኖች ከፍተኛ ወታደራዊ ሹመት ሰጠ፡፡በተሰጠው ከፍተኛ ወታደራዊ ሹመት 1 ሌ/ጀነራል፣6 ሜጄር ጀነራሎች እና 28 ብ/ጀነራሎች ሆነው ተሹመዋል፡፡
በተሰጠው ሹመት መሰረት፡
ሜጄር ጄነራል ዮሀንስ ገ/መስቀል ተስፋማሪያም ሌ/ጀነራል፣
1.ብ/ጀነራል ፍስሀ ኪዳኑ ፋንታ
2. ብ/ጀነራል ተስፋይ ግደይ ኃይለሚካኤል
3. ብ/ጀነራል ዮሀንስ ወ/ጀወርግስ ተስፋይ
4.ብ/ጀነራል ኢብራሂም አብዱልጀሊል መሀመድዜን
5. ብ/ጀነራል ገብረ አድሀና ወለዝጉ
6. ብ/ጀነራል ማሞ ግርማይ
ሜ/ጀነራል ሆነው የተሾሙ ሲሆን በተጨማሪም
1.ኮሎኔል አብዱራህማን እስማኤል አሎ
2. ኮሎኔል ዘነበ አማረ ወልደየሱስ
3. ኮሎኔል ዜናዊ ገ/እግዚያብሄር ደስታ
4. ኮሎኔል ሙዘይ መኮነን ተወልደ
5. ኮሎኔል ገ/እግዚያብሄር በየነ ሀይሉ
6. ኮሎኔል መሀመድ ተሰማ ገረመው
7. ኮሎኔል
እንዳልካቸው ወ/ኪዳን ደጋ
8. ኮሎኔል ኢታፋ ራጋ ሜኮ
9. ኮሎኔል ሀብታሙ ጥላሁን ሄስቤቾ
10. ኮሎኔል ጀማል
መሀመድ ብርሀን ጎጀላ
11. ኮሎኔል ገ/ገብረ መስቀል ገ/እግዚአብሄር ሀጎስ
12. ኮሎኔል ዋኘው አማረ ደሳለኝ
13. ኮሎኔል አሰፋ ቸኮለ እንዳለው
14.ኮሎኔል አማረ ገብሩ ሀይሉ
15. ኮሎኔል በላይ ስዩም አከለ
16.ኮሎኔል ደሳለኝ
ተሾመ አብተው
17.ኮሎኔል አብዱ
ከድር አልዩ
18.ኮሎኔል ሙላቱ ጀልዱ ዋቅጀራ
19.ኮሎኔል ጥጋቡ ፈትለ መረሳ
20.ኮሎኔል ተስፋይ ወ/ማሪያም ሀብቱ
21.ኮሎኔል ታደሰ
አመሎ ሲኤሶ
22.ኮሎኔል ከፍያለው አመዴ ተሰማ
23.ኮሎኔል አህመድ ሀምዛ ሙሕዩ
24.ኮሎኔል አዳምነህ መንግስቴ ገብሬ
25.ኮሎኔል ዘውዱ ኪሮስ ገ/ኪዳን
26.ኮሎኔል መሰለ መሰረት ተገኝ
27.ኮሎኔል ሰለሞን ኢተፋ ለሙ
28.ኮሎኔል ጠና ቁሩንዲ ኢጄታ ብ/ጄነራል ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስቴር
ጽ/ቤት የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡
ምንጭ፦ ኢሬቴድ
No comments:
Post a Comment