ኮሚሽኑ በቁጥጥር ስር የዋሉትን የ13 ተጠርጣሪዎችን ስም ይፋ አደረገ
1. የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታን
2. ምክትል ዳይሬክተሩ አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ
3. እሸቱ ወልደሰማያት - በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የአቃቤ ህግ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
4. አስመላሽ ወልደማሪያም- የቃሊቲ ጉምሩክ ኃላፊ
5. ጥሩነህ በርታ- በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር ቡድን መሪ
6. አምኘ ታገለ- የናዝሬት ጉምሩክ ኃላፊ
7. ሙሉጌታ ጋሻው- በኦሮሚያ ልዩ ዞን መሀንዲስ
8. ከተማ ከበደ- የኬኬ ትሬዲንግ ባለቤት
9. ስማቸው ከበደ- የኢንተርኮንቴንታል ሆቴል ባለቤት
10. ምህረት አብ አብርሀ- ባለሀብት
11. ነጋ ገብረእግዚአብሄር- የነፃ ትሬዲግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለቤት
12. ዘሪሁን ዘውዴ -ትራንዚተርና ደላላ
13. ማርሸት ተስፉ - ትራንዚተርና ደላላ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ አድርጓል።
No comments:
Post a Comment