Tuesday, February 4, 2014

ግልገል ጊቤ 3 በሚጪው መስከረም በከፊል ሀይል ማመንጨት ይጀምራል


  ግልገል ጊቤ 3 በሚጪው መስከረም በከፊል ይል ማመንጨት እንዲጀምር  የውሃ ማስቀየስ ስራው 3 ዋሻዎች እንዲያልፍ እየተደረገ መሆኑን የፕሮጀክቱ /ቤት ገለፀ፡፡ ግድቡ ሙሉ ለሙሉ ሲጠናቀቅ 1870 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሀይል ያመለጫል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
  የግድቡን የግንባታ እንቅስቃሴ የጎበኘው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የተፈጥሮ ሀብትና የአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ግድቡ በተሟላ የሰው ሀይልና ቁሳቁስ እየተካሄደ መሆኑን ታዝቢያለሁ ብሏል፡፡

No comments:

Post a Comment