የዊዝ ኪድስ ኢትዮጵያና የ"ጸሐይ መማር ትወዳለች" የህጻናት የቴሌቪዥን ፕሮግራም መስራች ብሩክታይት ጥጋቡ የ2014 የትሬምፕሊን ሽልማት አሸናፊ ሆነች፡፡ የዊዝ ኪድስ ወርክሾፕ መስራችና ስራ አስኪያጅ የሆነችው ብሩክታይት ጥጋቡ በማህበራዊ ዘርፍ የተሰማሩ የቢዝነስ ፕሮጀክቶችን የሚያበረታታው የ2014ቱን የትሬምፕሊን ሽልማት መሸለሟ ታውቋል፡፡ ከዩኔስኮ ጋር በትብብር የሚሰጠው ይህ ሽልማት የ10 000 ዶላር የገንዘብ ሽልማት፣ የአንድ አመት የዓለማቀፍ የማማከር ድጋፍ እንዲሁም የሚዲያ ሽፋን ማግኘትን የሚያካትት ነው ተብሏል፡፡
Saturday, December 6, 2014
ብሩክታይት ጥጋቡ የ2014 የትሬምፕሊን ሽልማት አገኘች
የዊዝ ኪድስ ኢትዮጵያና የ"ጸሐይ መማር ትወዳለች" የህጻናት የቴሌቪዥን ፕሮግራም መስራች ብሩክታይት ጥጋቡ የ2014 የትሬምፕሊን ሽልማት አሸናፊ ሆነች፡፡ የዊዝ ኪድስ ወርክሾፕ መስራችና ስራ አስኪያጅ የሆነችው ብሩክታይት ጥጋቡ በማህበራዊ ዘርፍ የተሰማሩ የቢዝነስ ፕሮጀክቶችን የሚያበረታታው የ2014ቱን የትሬምፕሊን ሽልማት መሸለሟ ታውቋል፡፡ ከዩኔስኮ ጋር በትብብር የሚሰጠው ይህ ሽልማት የ10 000 ዶላር የገንዘብ ሽልማት፣ የአንድ አመት የዓለማቀፍ የማማከር ድጋፍ እንዲሁም የሚዲያ ሽፋን ማግኘትን የሚያካትት ነው ተብሏል፡፡
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment