ከዚህ በተጨማሪም ዳይሬክተሩ፣ “መንግስት በጎ በጎውን ብቻ ሳይሆን ስህተት ሲሰራም የሚገስፀው የመገናኛ ብዙሀን ይፈልጋል፡፡ የመንግስት መገናኛ ብዙሀን ግን የመንግስትን በጎ ስራ ብቻ በመዘገብ ተጠምደዋል - ይህም በቂ ተግባር አይደለም…” ብለዋል፡፡
“እውነትን ፈልፍለው የሚያወጡ ፕሮግራሞች የሉም፡፡ የኤፍ ኤም ሬድዮኖችም ከህብረተሰቡ ባህልጋ የሚጣረሱ፣ ሞራልና ስነምግባር የሌላቸው ዝግጅቶች ያቀርባሉ፣ በአልባሌ ዘገባዎች የአየር ሰዓትን ማባከንም ተጠናውቷቸዋል…” ይላሉ፡፡
ምንጭ ፡- ድሬ ቲዩብ
No comments:
Post a Comment