Saturday, July 19, 2014

ገንዘቤ በሞናኮው ዳይመንድ ሊግ አሸነፈች


  አትሌት ገንዘቤ ዲባባ 14 ደቂቃ 28 ነጥብ 88 ሰከንድ በመግባት 2014 የሴቶች 5 ሜትር ፈጣን ሰዓትን በማስመዝገብ የሞናኮውን የዳይመንድ ሊግ በድል አጠናቃለች። አትሌት አልማዝ አያናም ከከፍተኛ ፉክክር በኋላ 14 ደቂቃ 29 ነጥብ 19 ሰከንድ በመግባት ሁለተኛ ደረጃን አግኝታለች። 

 ኬንያዊቷ ቫዮላ ኪቢዎት 14 ደቂቃ 33 ነጥብ 73 ሰከንድ ኢትዮጵያዊያኑን ተከትላ ገብታለች። ኬንያኖች 3 እስከ 6 ያለውን ደረጃ ተቆጣጥረዋል፡፡

                                                              ምንጭ፦ iaaf.org

No comments:

Post a Comment