Saturday, November 9, 2013

ዶክተር አርከበ እቁባይ የለንደን ዩኒቨርስቲን ክብረወሰን ሰበሩ


ዶክተር አርከበ እቁባይ በለንደን ዩኒቨርስቲ አንጋፋ የትምህርት ተቋም ክብረወሰን ሰብረዋል፡፡ በለንደን ዩኒቨርስቲ School of Oriental and African Studies የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ሲከታተሉ የነበሩት አቶ አርከበ ቢበዛ 4 ዓመታትን የሚፈጀውን ትምህርት 2 ዓመት በማይሞላ ጊዜ ማለትም 23 ወራት በማጠናቀቅ የተቋሙን የጥናት ክብረወሰን ሰብረዋል፡፡
  ትምህርቱን ያጠናቀቁትም በከፍተኛ ማዕረግና ክብር ነው፡፡  በዚህ ወቅትም የብዙዎች መነጋገሪያ ሆነዋል ፡፡ ሀገራችንን ስላኮሩ ለእሳቸው እና ለቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ ያለዎት ብለናል !!

No comments:

Post a Comment