በዚህ መልኩ ከሩቅ የኩናማ መኖሪያ አካባቢ የመጣ የብሄረሰቡ አባል በእያንዳንዱ ቤት ላይ ያለውን ምልክት እያየ እንደ ነገዱ ዝርያ በቀጥታ ቤት ገብቶ ይስተናገዳል፡፡ በቦታ ርቀት ተለያይተው የሚኖሩ ተመሳሳይ ዝርያ ያላቸው ኩናማዎች ባይተዋወቁም አንድ ነገድ በመሆናቸው ብቻ እንደሚተዋወቁ ሆነው በፍቅር ያላቸውን ተካፍለው በእንግድነት ይስተናገዳሉ፡፡
Monday, September 28, 2020
ኩናማዎች እና ባህላዊ እሴታቸው…..
የኩናማ
ብሄረሰብ በ4 ትውልድ ሀረግ የተከፈለ ሲሆን እነሱም ጉማ፣ ካርዋ፣ ሸዋ እና ሴማ በመባል ይታወቃሉ፡፡ 4ቱም የዘር ሀረጎች
ብሄራቸው እና ቋንቋቸው አንድ ቢሆንም እያንዳንዳቸው የሚለዩበት እና የራሳቸው የሆኑ ባህል አላቸው፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አንዱ
የቤት አሰራር ጥበባቸው ነው፡፡
በዚህ መልኩ ከሩቅ የኩናማ መኖሪያ አካባቢ የመጣ የብሄረሰቡ አባል በእያንዳንዱ ቤት ላይ ያለውን ምልክት እያየ እንደ ነገዱ ዝርያ በቀጥታ ቤት ገብቶ ይስተናገዳል፡፡ በቦታ ርቀት ተለያይተው የሚኖሩ ተመሳሳይ ዝርያ ያላቸው ኩናማዎች ባይተዋወቁም አንድ ነገድ በመሆናቸው ብቻ እንደሚተዋወቁ ሆነው በፍቅር ያላቸውን ተካፍለው በእንግድነት ይስተናገዳሉ፡፡
በዚህ መልኩ ከሩቅ የኩናማ መኖሪያ አካባቢ የመጣ የብሄረሰቡ አባል በእያንዳንዱ ቤት ላይ ያለውን ምልክት እያየ እንደ ነገዱ ዝርያ በቀጥታ ቤት ገብቶ ይስተናገዳል፡፡ በቦታ ርቀት ተለያይተው የሚኖሩ ተመሳሳይ ዝርያ ያላቸው ኩናማዎች ባይተዋወቁም አንድ ነገድ በመሆናቸው ብቻ እንደሚተዋወቁ ሆነው በፍቅር ያላቸውን ተካፍለው በእንግድነት ይስተናገዳሉ፡፡
Wednesday, September 23, 2020
ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም እና ትውልደ ኢትዮጵያዊው አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊክንድ) የ2020 የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ
የዘንድሮው የ“ብሪጅ ሜከር አዋርድ” አሸናፊ የሆኑት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ከታይም መጽሔት የ2020 የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪ 100 ሰዎች ዝርዝር ውስጥ ተካትተዋል።
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር ቴድሮስ ከዓለማችን 100
ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች መካከል አንዱ ሆነው ሊመረጡ የቻሉት በተለይ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ሁሉም ሰው እኩል የጤና አገልግሎት ተደራሽነት እንዲያገኝ በያዙት ጠንካራ አቋም ነው ተብሏል። በተጨማሪም፣ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ ለመከላከል በተደረገው ጥረት የራሳቸውን አበርክቶ ማድረጋቸውም ተጠቃሽ ነው።
ሌላኛው ተፅዕኖ አሳዳሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊ የካንዳ ዜግነት ያለው አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊክንድ) በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅነትን እያተረፈ የመጠ ድምፃዊ፣ ገጣሚ እና የሙዚቃ ፕሮዲውሰር ነው። አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊክንድ) በ2020 በለቀቀው after hours በተሰኘ የሙዚቃ አልበም ተወዳጅነት ማግኘቱ የተነገረ ሲሆን በተለይ Blinding Lights ሙዚቃው በ2020 በፖፕ ሙዚቃ ዘርፍ ተመራጪ መሆኑን መረጃዎቹ ያመለክታሉ።
ምንጭ ፡- ኢ.ቢ.ሲ
እና ኤፍ.ቢ.ሲ
Subscribe to:
Posts (Atom)