በዛሬው እለት በሲድኒ የተካሄደው ይህ የ42.2 ኪሎ ሜትር ውድድር ቀደም ሲል እ.ኤ.አ በ2001 በአውስትራሊያዊቷ ክሪሻና ስታንቶን በ2 ሰዓት ከ38 ደቂቃ ከ11 ሰከድ ተይዞ የነበረ ሲሆን ፥ ብሩክታይት በ2 ሰዓት ከ32 ደቂቃ 45 ሰከንድ በሆነ ግዜ ነውየቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል ጭምር ማሸነፍ የቻለችው።
በሌላ በኩል የሴቶች ግማሽ ማራቶኑን ውድድር ላውራ ጀምስ የተባለችው አውስትራሊያዊት በ1 ሰዓት 18 ደቂቃ ከ36 ሰከንድ በመግባት በአንደኛነት አጠናቃለች ። በተመሳሳይ በተካሄደው የወንዶች የማራቶን የሩጫ ውድድር ኬንያዊው ዊሊ ኪቦር ድል የቀናው ሲሆን ፥ ኪቦር በ2 ሰዓት ከ 13 ደቂቃ 48 ሰከንድ አንደኛ ሆኖ ጨርሷል።
ምንጭ: 9news

No comments:
Post a Comment