Sunday, April 13, 2014

አትሌት ጌቱ ፈለቀ የቪየና ማራቶንን አሸነፈ፡፡


   ኢትዮጵያዊው አትሌት ጌቱ ፈለቀ በዛሬው ዕለት (ሚያዝያ 5 ቀን 2006 .) በተካሄደው የቪየና ማራቶን የቦታውን ሪከርድ በማሻሻል አሸንፏል፡፡ 27 ዓመቱ ጌቱ ፈለቀ 20541 አንደኛ ሲወጣ፣ ኬንያዊያኑ አልፍሬድ ኬሪንግ እና ፊሊፕ ሳንጋ 20828 እና 20858 ሁለተኛና ሦስተኛ ወጥተዋል፡፡ በውድድሩ ላለፉት 7 ተከታታይ ዓመታት አንደኛ የወጡት ኬንያዊያን አትሌቶች ናቸው፡፡
     
       Ethiopia’s Feleke runs Vienna marathon record ...See at ➤➤➤http://diretu.be/469224

No comments:

Post a Comment